ህዳር 23 2018 (የመስቃን ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን )
የኦዶ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የ2018ዓ/ም በአንደኛ ዙር መደበኛ ጨረታ የንግድና የመኖሪያ ቦታዎች የሊዝ ጨረታ ያወጣ ስለሆነ የመወዳደሪያ ጨረታ ሰነድ በ24/03/2018ዓ/ም ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ አስር የስራ ቀናት በኦዶ ታዳጊ መዘጋጃ ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነድ ለንግድ 350ብር እና ለመኖሪያ ቤት 350ብር በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
