የመስቃን ወረዳ ስራናእድል ፈጠራ ጽ/ቤት
የጽ/ቤት ሀላፊ መልዕክት
ራዕይ
በ2022 ዓ.ም በወረዳችን በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ የሆኑ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተፈጥረው በገጠርና በከተማ በተፈጠረ የስራ እድል የህብረተሰቡ የኢኮኖሚ እድገት ተረጋግጦ ማየት ነው፡፡
ተልዕኮ
በገጠርና በከተማ ዘላቂ የሥራ ዕድል ፈጠራ የድጋፍ ማዕቀፎችን በማጠናከርና ለኢንተርፕራይዞች መስፋፋት ምቹ ከባቢ ሁኔታ በመፍጠር የዘርፉን የቴክኖሎጂ አቅም ማሳደግ እና የሥራና ገበያ ተጠቃሚነትን ከፍ በማድረግ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ ነው፡፡
በገጠር ስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ የማህበረሰቡና የወጣቱን ግንዛቤ ማሳደግ
የአቅም ግንባታ ስልጠናና አቅም ማጎልበት ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ለኢንተርፕራይዞች መስተት
ኢንተርፕራይዞች ቀልጣፋ፣ፍትሃዊና ጥራት ያለው የፋይናንስ አቅርቦት ተደረሽ ተደርጓል፡፡ ለአዲስ ኢንተርኘራይዞች ድጋፍ ማጎልበት ለነባር ኢንተርኘራይዞች ድጋፍ ማጎልበት
የጥናትና የመረጃ ተደራሽነትን ማሳደግ ምርጥ ተሞክሮ የመቀመርና የማስፋፋት አሰራርን ማሳደግ
ዕሴቶች
- አሳታፊና ቅንጅታዊ አሰራር፣
- አገልጋይነት
- የማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል፣
- ሌብነትን መፀየፍ፣
- ግልፀኝነትና ተጠያቂነት፣
- አካታችነት
- በስራ ውጤት ብቻ መመዘን፣
- መረጃን ለልማት ማዋል፣
