የመስቃን ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት
የጽ/ቤት ሀላፊ መልዕክት
አቶ ተውፊቅ አማን
የመስቃን ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ሀላፊ
በወረዳችን የሚገኙ ገበያዎች እና መገኛቸው
- ወዶ (ውሪብ ቀበሌ)
- ቢዳራ (ምዕራብ መስቃን ቀበሌ)
- ጆሌ ቆጬ (ጆሌ 2 እና 3 ቀበሌ)
- ዊጣ (ዊጣ ቀበሌ)
ዓላማ
ፍትሃዊ የንግድ አሰራርና ዘመናዊ የግብይት ስርዓትን በመዘርጋትና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የንግዱ ማህበረሰብና ሸማቹን ህብረተሰብ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ እርካታ ደረጃቸውን ማሳደግ ነው፡፡
ራዕይ
በሀገሪቱ ተወዳዳሪና ህጋዊ የንግድና ግብይት ስርዓት በ2022 ዓ.ም ተፈጥሮ ማየት፡፡
|
የሰብል ምርት ጥራት ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት የእንሰሳትና እንሰሳት ተዋጽዎ ዳይሬክቶሬት የንግድ ኢንሰፔክሽን ናሬጉሌሽን ዳይሬክቶሬት የሸማቾች መብት ጥበቃና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት የንግድ ምዝገባና ፈቃድ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሥነ-ምግባርናፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት የልማት ዕቅድ እና ዝግጅት ክትትል ደ/ዳይሬክቶሬት የገበያ መሰረተልማት ማስፋፊያ ድጋፍ ክትትልና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሰዉሃብትልማትአስተዳደር ደ/ዳይሬክቶሬት የመረጃ እና ስታቲስቲክስ ደጋፊ ዳይሬክቶሬት |
በወራዳችን የተደራጁ ሞዴል ማህበራት ብዛት 1 (የፈርድ ሸማች ህብ/ስ/ማህበር)
ተልዕኮ
በወረዳችን የነጻ ገበያ መርህ የተከተለ ንግድና ግብይት በማዘመን፣ በማስፋፋት፣ ህጋዊነትና ፍትሃዊነት በማስፈን የሸማቹን ህብረተሰብና የንግዱን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡
እሴቶች
- በዕቅድ እንመራለን፣
- ፍትሃዊ አሳታፊና ዲሞክራሲያዊ አመራር መለያችን ነው፣
- በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን!
- ጊዜ እና የሰው ኃይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ቁልፍ ሀብቶቻችን ናቸው፣
- ኪራይ ሰብሳቢነትን እንፀየፋለን፣
- መረጃን ለልማት እናውላለን፣
- ውጤት ያሸልማል፣
- ተገልጋዮቻችን የሕልውናችን መሠረት ናቸው!
- ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው!
