የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

የጥንት መሪዎች የባህላዊ ንግስና መስጫ ቦታ ነበር በጥንት ዘመን የአንድ አካባቢ መሪዎች እንደየ አካባቢው ባህል እና ስርዓት መሰረት መሪዎች ሲሾሙ ኃላፊነት ሲቀበሉ በተለያዩ ባህላዊ ስርዓት ንግስና እና ኃላፊነት ይቀበላሉ። ከባህላዊ ስርዓቶች ውስጥ ደግሞ እንደየ አካባቢው ባህል እና ስርአት መሰረት ንግስና የሚሰጥበት እንዲሁም ባህላዊ ስርዓቱ የሚከወንበት የሚከናወንባቸው ቦታዎች አሉ። በመስቃን ማህበረሰብ ዘንድ ከጥንት ጀምሮ ህብረተሰቡን እና […]

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች Read More »