የመስቃን ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብትልማት ጽ/ቤት

የጽ/ቤት ሀላፊ መልዕክት Close
gezachew

አቶ ግዛቸው ጀማል
የመስቃን ወረዳ ፐፕሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት ሀላፊ

ራዕይ

 በ2ዐ22 ተልዕኮውን በብቃት መፈፀም የሚችል በስነ- ምግባሩ የተመሰገነ ፐብሊክ ሰርቪስ ተፈጥሮ ማየት፣

ተልዕኮ

የመንግስት ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን በብቃት ለመፈፀም የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት የአመራሩንና የሰራተኛውን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ ፣ ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ውጤታማ ፐብሊክ ሰርቪስ እንዲፈጠር ማድረግ፣

እሴቶች

  • ለለውጥ መስራት ፣አገልጋይነት ፣ታማኝነትና ቅንነት
  • ሁሌም መማር ፣ውጤት ያሸልማል
  • በጋራ መስራት ፣ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራር
  • የህግ የበላይነት ማረጋገጥማ አሰራር
  • ያለአድሎ ህዝብንና ዜጋን ማገልገል
  • በቁርጠኝነት ፣ በታታሪነትና በተነሳሽነት መስራትማ አሰራር
  • ችግር ፈቺነት፤ቅድሚያ ለብቃትና ልህቀት
  • አካታችነት