የመስቃን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipisicing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna aliqua. Ut enim ad minim veniam, quis nostrud exercitation ullamco laboris nisi ut aliquip ex ea commodo consequat. Duis aute irure dolor in reprehenderit in voluptate velit esse cillum dolore eu fugiat nulla pariatur. Excepteur sint occaecat cupidatat non proident, sunt in culpa qui officia deserunt mollit anim id est laborum.

የጽ/ቤት ሀላፊ መልዕክት Close
571220776 122175169220517217 3886821971731578105 n

አቶ ኸይሩ ተማም
የመስቃን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ሀላፊ

የወረዳው የጤና ሽፋን

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

የእናቶችና ህጻናት ሞት ምጣኔ

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

የቅድመ ወሊድ፣ ወሊድና ድህረ ወሊድ ሁኔታ

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.

በወረዳችን ለጤና ስጋት ይሆናሉ ተብለው የተለዩ ዋና ዋና ጉዳዮች

  • እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት፣
  • የህበረተሰቡ የኢኮኖሚ ደረጃ ዝቅተኛ መኖር
  • የህብረተሰቡ የጤና እና የጤና ስርዓት ዕውቀት ዝቅተኛ መሆን፣
  • ጤናማ ያልሆነ አኗኗር፣ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እና የጤና ጉዳት ተገላጭነት መጨመር፣
  • የማህበረሰብ መሰላቸት (ምሳሌ ጤና ልማት ሰራዊት)
  • የሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች መጨመር
  • የድንገተኛ አደጋዎችና የበሽታዎች ወረርሽኝ መከሰት፣
  • ዝቅተኛ የመሰረተ ልማት መኖር (መንገድ፣ የውሃ አቅርቦት፣ የኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ አሌክትሪክ ወዘተ..)
  • የአገልግሎት አቅርቦትን የሚያደናቅፉ አለመረጋጋቶች እና ግጭቶች መከሰት፣
  • ዝቅተኛና ያልተገመተ የፋይናንስ አቅርቦት መኖር፣
  • የአየር ንብረት ለውጥና የሙቀት መጨመር፣
  • የሕገ-ወጥ የምግብ እና የመድኃኒት ምርቶች ቁጥጥር ደካማ መሆን፣

ራዕይ

  • ጤናማ፣ምርታማና የበለጸገ ኀብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት ነው፡፡
ተልዕኮ
  • ጥራቱን የጠበቀ፤ፍትሐዊና ተደራሽ የሆነ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ በመስጠት እና በመቆጣጠር የህዝቡን ጤና ደህንነት መጠበቅ ነው፡፡
  • ወጥነት/አንድነት፣ ታማኝነት፣ ሐቀኝነት
  • ግልፀኝነት፣ ተጠያቂነት እና ሚስጥር ጠባቂነት
  • አለማዳላት
  • ህግ አክባሪነት
  • አርአያነት
  • ተባባሪነት
  • ሙያ አክባሪነት
  • ለውጥ/ፈጠራ
  • ሩህሩህነት

እሴትClose

Facebook


Twitter


Youtube