የመስቃን ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን
ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት
የጽ/ቤት ሀላፊ መልዕክት
ወ/ሮ አይሻ ከድር
የመስቃን ወረዳ ሳ/ኢ/ቴ ጽ/ቤት
ተልዕኮ
ለወረዳ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣ በመተግበርና በማስፋት ወረዳዊ፣ ዞናዊ፣ ክልላዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡
ራዕይ
“በ2030 በወረዳችን ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣ የማልማት፤ የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት፡፡
ኢኮቴ መሰረተ ልማት ዝርጋራና አስተዳደር ዳሬክቶሬት
- ወረዳዊ የመንግስት ዳታና ቪዲዮ አገልግሎት ተጠቃሚ ተቋማትን ማሳደግ
- የአገልግሎት አሰጣጥን ደህንነት፣ ቀጣይነት፣ ቀልጣፋነትና ውጤታማነት በማሣደግ የመረጃ ልውውጥ ስርዓትን ማሻሻል
- በተቋማት በተዘረጋ መሰረተ ልማት እና በ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተዘረጉ የስኩልኔት መሰረተ ልማቶች ቴክኒክ ድጋፍ በማድረግ ተገቢውን አገልግሎት መስጠታቸውን ማረጋገጥ
- ታድሰው አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የኢኮቴ መሳሪያዎች ቁጥር ማሳደግ
- ለመንግሰት የኢኮቴ የመረጃ ስርዓት ልማትና አስተዳደር የለሙ፣የተዘረጉና የቀረቡ መሠረተ ልማቶችን አስተማማኝነትና ቀጣይነት ማረጋገጥ ለማስቻል ጥገናና ማሻሻያዎችን ማድረግ
- የኢኮቴ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን፣ የኔትወርክ መሰረተ ልማት ዲዛይንና የሶፍትዌር ልማት ሲስተም ሪኳየርመንት ስፔሲፊኬሽን ሰነድ የተዘጋጀላቸው ተቋማት ቁጥር ማሳደግ
- በተቋማት በተዘረጋ መሰረተ ልማት እና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተዘረጉ የስኩልኔት መሰረተ ልማቶች ቴክኒክ ድጋፍ በማድረግ ተገቢውን አገልግሎት መስጠታቸውን ማረጋገጥ፡፡
- ልዩ ልዩ ስታንዳርዳርድ የተዘጋጀላቸው የኢኮቴ መሳሪያዎች ቁጥር ማሳደግ
- ለማህበረሰቡ የኢኮቴ ግንዛቤ፣ ክህሎትና አገልግሎት በተገቢው መስጠት የሚችሉ የማህበረሰብ መረጃ ማዕከላትን ማጠናከርና ተደራሽ ማድረግ
- መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎትና ግንዛቤ ስልጠና የወሰዱ መንግስት ሠራተኖችን ቁጥር ማሳደግ
- በወረዳው የዕድሳት ማዕከልን ቁጥር ማሳደግ
- የስልጠናና የጥገና ማዕከላትን ማቋቋም
- የኢኮቴ መሳሪያዎች ዲማኑፋክቸሪንግና ኢ-ዌስት ማዕከላትን ማቋቋም
- ለዕድሳት ማዕከሉ ማጠናከሪያ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን መለየት
- የኢኮቴ መሳሪያዎች አያያዝና አወጋገድ ህጋዊ ማዕቀፍ መፍጠር
- የጥገናና ስልጠና ማዕከላት የሚያስፈልጋቸውን አካባቢዎች መለየት
የሶፍትዌር ና ድረገጽ ልማት አስተዳደር ዳሬክቶሬት
- ወቅታዊ ደህንነቱ የተጠበቀና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ወረዳዊ የዳታ ማዕከላት ተጠቅመው የመረጀ ልውውጥና አስተዳደር ስርዓታቸውን ያሻሻሉ ተቋማት ማሳደግሰሰ
- የአገልግሎት አሰጣጥን ደህንነት፣ ቀጣይነት፣ ቀልጣፋነትና ውጤታማነት በማሣደግ የመረጃ ልውውጥ ስርዓትን ማሻሻል
- በተቋማት በተዘረጋ መሰረተ ልማት እና በ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተዘረጉ የስኩልኔት መሰረተ ልማቶች ቴክኒክ ድጋፍ በማድረግ ተገቢውን አገልግሎት መስጠታቸውን ማረጋገጥ
- በተቋማት በተዘረጋ መሰረተ ልማት እና በ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተዘረጉ የስኩልኔት መሰረተ ልማቶች ቴክኒክ ድጋፍ በማድረግ ተገቢውን አገልግሎት መስጠታቸውን ማረጋገጥ
- ወረዳዊ የተማከለ የመንግስት ኢኮቴ መሰረተ ልማት፣ አገልግሎትና አፕሊኬሽን አገልግሎት /Government cloud/ መስጠት፣
- ወረዳዊ የሶፍተዌሮችን የማስተዳደርና የዶሜን ስም መመዝገብና መቆጣጠር
- ለመንግሰት የኢኮቴ የመረጃ ስርዓት ልማትና አስተዳደር የለሙ፣የተዘረጉና የቀረቡ መሠረተ ልማቶችን አስተማማኝነትና ቀጣይነት ማረጋገጥ ለማስቻል ጥገናና ማሻሻያዎችን ማድረግ
- በተቋማት በተዘረጋ መሰረተ ልማት እና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተዘረጉ የስኩልኔት መሰረተ ልማቶች ቴክኒክ ድጋፍ በማድረግ ተገቢውን አገልግሎት መስጠታቸውን ማረጋገጥ
- የዳታ ማዕከል አገልግሎቶች አጠቃቀምና የመረጃ ደህንነት የአሰራር ስርዓት የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀትና መቆጣጠር
- የወረዳኔት የመንግስት መረጃ መረብ አጠቃቀም የአሰራር ስርኣት መተግበር
- የወረዳኔት የመንግስት መረጃ መረብ አጠቃቀም የአሰራር ስርኣት መተግበር
- የማህበረሰቡን ቋንቋ፣ ባህል፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አቅሙን ማሳደግ የሚስችሉ የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያዎችን ተደራሽነት ማሳደግ
- የገጠር ሽቦ አልባ ስልክ አገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል ቀጣይነትን ማረጋገጥ
- የክልላዊ የጥሪ ማዕከል በመንግሰት የአገልግለት አሰጣት ዙሪያ ግንዛቤና መረጃ ያገኙ፣ ቅሬታና አስተያየት መስጠት የቻሉ ዜጎችን ቁጥር ማሳደግ
- ወረዳዊ የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኤግዝቢሽን ፣ የውይይትና የምክክር
- የማህበረሰብ መረጃ ማዕከላትና ማሕበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ለማቋቀቋም የሚረዱ ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላታቸው የተረጋገጠ መዋቅሮች እና ድጋፍ የተደረገላቸውን ማዕከላትን ቁጥር ማሳደግ
- በማህበረሰብ መረጃ ማዕከላት፣ እና በማሕበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ አሰራርና አደረጃጀት እና በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ለፈፃሚዎች፣ ለአመራሮች እና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ዕውቀትና ክህሎት፣ ግንዛቤ ፣ ተነሳሽነትና አገልጋይነትን ማሳደግ
- መረጃ ልውውጥና አስተዳደርና የአስተዳደር ስርዓት ለማሻሻል የመረጃ መረብ አውቶሜሽን ስራ የተገበረ የመንግስት ተቋማትን ብዛት ማሳደግ
- የአሰራር ስርዓት ሂደታቸውን ለማቀላጠፍ የአፕልኬሽን ሶፍትዌር አውቶሜሽን ስራ የተገበረ የመንግስት ተቋማትን ብዛት ማሳደግ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ድጋፍ ክትትል ና አቅም ግንባታ ዳሬክቶሬቶሬት
- ውጤታማ የግል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኢንተርፕራይዞች ቁጥር ማሳደግ
- የሴክተሩን የበጀት አጠቃቀም ዉጤታማነት ማሳደግ
- ለተደራጁ ኢንተርፕረይዞች የኮቺንግና ሞኒተሪንግ ስራ ማጠናከር
- ለተደራጁ ኢኩቤቲዎች የተፈጠረ የገበያ ትስስር ማሳደግ
- የቴክኖሎጂ ኢንተርፕራይዞች በማዕከሉ የሚሰጡ ድጋፎችን ተጠቅመው ውጤታማና ተወዳዳሪነታቸውን ማረጋገጥ
- የቴክኖሎጂ ኢንኪዩቤሽን ማዕከል ለማቋቋም የቦታ አዋጭነት ዳሰሳ ማድረግ
- የቴክኖሎጂ ኢንኪዩቤሽን ማዕከላትን ማቋቋሚያና የአሰራር መመሪያ ማዘጋጀት
- በግብዓት የተጠናከሩ የቴክኖሎጂ ኢንተርፕራይዞች ቁጥር ማሳደግ
- በወረዳው ካለው ኮሌጅ ጋር የኮሌጅ ኢንዱስትሪ ትስስር ማጠናከር
- የፈጠራ ሰዎችንና ተመራማሪዎችን ማበረታቻና የሽልማት ስነ-ስርዓት ማካሄድ
- የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና የኢኖቬሽን ስራዎችን ውጤታማ የሚያደርግ የምርምር ማዕከል ማቋቋም
- አዋጭነታቸው የተረጋገጡ ቴክኖሎጂዎችን በማምረት ለልማት እንዲውሉ ማስተላለፍ
- በወረዳው የቴክኖሎጂ ኢንኩቤሽን ማዕከል ውስጥ የሚገኙ ኢንተርፕራይዞች የሚመሩበት የአሰራር ስርዓት ህጋዊ ማዕቀፍ መፍጠርና ማስተግበር
- ወረዳዊ የኢንኪዩቤሽን ማዕከል የማስፋፊያ ስራ መስራት
- የቴክኖሎጂ ፍላጎትና የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት ማካሄድና ጥቅም ላይ ማዋል
- የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር እና የእሴት ሰንሰለት ትንተና
- በዘርፉ አዳዲስ የፕሮጀክት ድጋፎችን
- የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማደራጀትና ማሰራጨት
- የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ከክልሉ ጋር በመቀናጀት መመሪያ ማዘጋጀት
ዕሴቶች
- በጎ ህሊናና ቅን ልቦና፣
- የስራ ፍቅርና ትጋት፣
- ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ፣
- ለለውጥ በጋራ መስራት፤
- ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው፤
- ችግር ፈቺነት፤
- የማይረካ የመማር ጥማት፤
- ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርና ቀጣይነት ያለው መሻሻል፣



