የመስቃን ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት
የጽ/ቤት ሀላፊ መልዕክት
አቶ ገረመው ተመስገን
የመስቃን ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ሀላፊ
በመስቃን ወረዳ የኩታገጠም ሰብሎች እና አትክልቶች




የመስኖ ካናል የሚገኝባቸው ቀበሌዎች
- ዊጣ –በዊጣ ቀበሌ
- ሸ/ቢዶ –በሸርሸራ ቢዶ ቀበሌ
- ዶቢ–ዶቢና መቂቾ ቀበሌ
- ሚካኤሎ –ሚካኤሎ ቀበሌ
በአቨካዶፍራፍሬ 30-40-30 ተሳታፊቀበሌዎች
|
ሜርሲክላተር |
አቨካዶ |
65 |
975 |
17875 |
|
አጉሎክላስተር |
አቨካዶ |
60 |
275 |
16500 |
|
ምስ/መስቃንክላስተር |
አቨካዶ |
35 |
275 |
9625 |
|
ምስ/እንቦርክላስተር |
አቨካዶ |
53 |
275 |
14575 |
|
መቂችክላስተር |
አቨካዶ |
31 |
275 |
8525 |
|
ሸ/ቢዶክላስተር |
አቨካዶ |
95 |
275 |
26125 |
|
ዶቢክላስተር |
አቨካዶ |
12 |
275 |
3300 |
|
ውሪብክላስተር |
አቨካዶ |
45 |
275 |
12375 |
|
ጆሌ1ኛ ክላስተር |
አቨካዶ |
100 |
275 |
27500 |
|
ወሌንሾክላተር |
አቨካዶ |
21 |
275 |
5775 |
|
ድምር |
አቨካዶ |
517 |
– |
142175 |
ራዕይ
- በ2020 የወረዳችን አ/አደር መሬቱን ጉልበቱንና ውሱን ካፒታሉን አቀናጅቶ በገበያ ላይ የተመሰረተ ዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂ ውጤቶች ተጠቃሚ በመሆን ገቢው አድጎ ኑሮው የተሻሻለ የምግብ ዋስትናው በዘላቂነት ተረጋግጦ ከጠባቂነት ተላቆ ማየት፡፡
ተልእኮ
- መሬታችንን ጉልበታችንን የውሃ አጠቃቀም በማሻሻል በገበያ ተፈላጊ የሆኑ ምርቶችን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፡፡
የተፈጥሮ ሃብትና አነስተኛ መስኖ ስራ ሂደት
ስነ-አካላዊ ሥራዎች፡-
- ጥናትና ድዛይን ንዑስ ተፋሰስ መስራት፡፡
- የተፋሰስ የሰዉ ሃይልና መሳሪያ መለየት
- የሶሾ-ኢኮኖሚ መረጃ መሰብሰብ
- በተፋሰስ ስልጠና ሰልጣኝ ባለሙያ መለየት
- ጠረጰዛማ እርከን ስራ መስራት
- እርከን ጥገና ስራ መስራት
- የጋቢን ክትር ስራ መስራት
- የጎርፍ መቀልበሻ ቦይ መስራት
የአፈር ምርት ስራ ሂደት
- የኖራ ስርጭት
- የሙከራ ሰብል የሚሰሩ አ/አደሮች ድጋፍና ክትትል ማድረግ
- የቨርም ትል ዝግጅት
- የቨርም ትል የሚወስዱ አ/አደሮች ድጋፍና ክትትል ማድረግ
- የአፈር ናሙና አሰባሰብ
- ህያዉ ማዳበሪያ ማሰራጨት
የመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ፡-
የወረዳዉ ገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ጽ/ቤት
1) የመሬት አስ/አጠኮሚቴዎች ማጠናከር
2)አቤቱታዎች ማስተናገድ
2) አቤቱታዎች መፍታት
3) ትራንዛክሽ
በአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና
- ቤት ለተቀጠለባቸው እና ለድሃ ድሃ አ/አደሮች ድጋፍ ማደረግ ፡፡
- የገጠር ቀበሌ ስለ በድንገት የእሰት ቃጠሎ አደጋ ለማህበረሰቡ ግንዛቤ የመፍጠር፡፡
- ለ አ/አደሮች የእሰት ቀጠሎ ጉዳት የደረሰበቸው አ/አደሮች ድጋፍ ማድረግ፡፡
- ከመኸር ዝናብ መብዘት ጋር ልከሰቱ የሚችሉ የመሬት ነዳዎች የሚፈጠሩበት ቦታዎች የመለየት ስራ ተሠርቷል ፡፡
በእንስሳትና ዓሳ ሃብት ስራሂደት
- ዝርያ ማሻሻል
የወተት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻል፡-
በአዝዕርት ዋና ዋና ዝርዝር ተግባራት
በአዝዕርት ሰብሎች ዋና ዋና ግቦች
1/ የስንዴ ሰብል ልማትን ማስፋፋት
2/ የገብስ ሰብል ልማትን ማስፋፋት
3/ የበቄላ ሰብል ልማትን ማስፋፋት ፡፡
በተፈጥሮ ሀብት ስራ ሂደት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
የትግበራ ሂደት ውስጥ በከፍተኛ ጥረት ተደራሽ ግቦች የሚያመሩና ተዛማጅ የሆኑ በዓመቱ ይደረሳል ተብለው የተቀመጡ ዋናዋና ዝርዝር ግቦችን በማሳካት የሚገኙ የሥራ ዕቅድ ውጤት ከዚያም የግብ ስኬት እንደ ወረዳ ባሕርይ ተገናዝቦ የሚፈጸም ይሆናል፡፡ የግቦች ማስፈጸሚያ ዝርዝር ተግባራት በዓመታዊ ዕቅድ ውስጥ ተመልክተዋል፡፡
3.1 ዋናዋና ተግባራት
- የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራዎችን ለመተግበር በወረዳዎች /ቀበሌ/ የሚገኙ ንዑሳን ተፋሰሶች ይለያል ፤ በተለያዩ ስነ-አካላዊ ስራዎች ለመሸፈን መሬት ይለያል ፡ጥናትና ዲዛይን ይሰራል ፤ ችግሮችን ይለያል ፤ ለተጦቆሙት ችግሮች መፍትሔዎች ቅደም ተከተል በማዉጣት ዕቅድ ተዘጋጅቶላቸዉ እንዲተገበሩ ይደረጋል ::
- በተለያየ ወቅት የተገኙ ቀደምት መረጃዎችነ ማጠናቀርና የትንተና ሥራ መስራት (ተሞክሮ ቅመራ)
- ተፋሰስን መሰረት ያደረገ የአፈር ክለተን ለመቋቋምና የመሬትን ምርታማነት ለመጨመር የሥነ አካላዊ አፈርና ዉኃ ጥበቃ ልማት ሥራ በአርሶ አደሮች ፣ በወልና በመንግሥት ይዞታዎች የተደራጀ የልማት ሰራዊት በመፍጠር በተጠናከረ መልኩ አንዲሰራ ይደረጋል ፡፡
- በጠረጴዛማ እርከን ቴክኖሎጂ በየደረጃዉ ላሉ ባለሙያዎችና የልማት ጣቢያ ባለሙያዎች የክህሎት ስልጠና ይሰጣል ፡፡
- የጎርፍ ዉሃ ችግር የሚያስከትላቸዉ (በመተኛትና ናዳ በማስከተል ) አከባቢዎች ዉሃ የማፋሰሻዎች እና አከባቢዉን ታሳቢ ያደረጉ ዉሃ መያዣ ሥራዎች እንዲሰሩ በስልጠና ወቅት ትኩረት ተሰጥቶ በተለዩ ተግባራት ስልጠና ይሰጣል ፡፡
- ቡና አብቃይ በሆኑና በርካታ የቡና ማሳ ባላቸዉ አከባቢዎች በከፍተኛ ትኩረት የቡና ዉስጥ አፈርና ዉሃ ጥበቃ ሰትራክቸሮች ሥራ ይከናዎናል ፡፡
- የሥነ አካላዊ አፈርና ዉኃ ጥበቃ ሥራን ከማጠናከርና የተፋሰሱን የዕጽዋት ሽፋን ለመጨመር እንዲቻል የጥምር ደን እርሻ ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ሥራዎች በአርሶ አደሮች ፣በወልና በመንግሥት ይዞታዎች የተደራጀ የልማት ሰራዊት በመፍጠር የሚሰራ ይሆናል ፡፡
- በተፋሰሱ ዉስጥ የተሰሩ የተለያዩ ስትራክቸሮችን በተለያዩ የመኖ ዕጽዋቶች በማጠናከር የልቅ ግጦሽ ለማስቀረት ለእንስሳት የመኖ ማሻሻል ሥራ ይሰራል ፡፡
- በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት መሰረት በማድረግ የተጎዱ መሬቶችን ከሰውና ከእንስሳት ንክኪ በመከለል የተለያዩ የስነ አካላዊና የስነ-ህይወታዊ የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ እንዲሁም የውሀ ማሰባሰብ ስራዎች በማከናወን መልሰው እንዲያገግሙ በማድረግ ለልማት ስራ እንዲውሉ ይደረጋል፡፡
አደጋ መከላከልና ቅ/ማስጠንቀቂያ ስራ ሂደት የሚከናወኑ ተግባራት፡-
የተሰበሰበ የተለለፈ ሰምንተዊ ቅድማ ማስጠቀቅያ ሪፖሪት መስራትና መስተላለፍ ፡፡የተሰበሰበ የተለለፈ ወረሃዊ ቅድማ ማስጠንቀቅያ ሪፖሪት መስራትና መስተላለፍ ፡፡የመኸር ፤የመስኖ ፤የበልግ ምረት ግምገማ መከሄድ ፡፡ በየወቅቱ የሚከሰቱ ድንጋተኛ አደጋዎች ተጠንቶ መረጀ ለምመለከተው መስተላለፍ ፡፡ የድንጋተኛ አደጋዎች ለመካለከል የግንዘቤ ስራ ማስራት
በስነ-ምግባር የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ፡-
- በጽ/ቤቱ የተዘጋጁ የስነ-ምግባር መሪሆች ተፈፃሚነቱ ክትትል ይደረጋል ፡፡
- በጽ/ቤቱ ስር የሚገኙ የቀበሌ FTCዎች ልዩ ድጋፍና ክትትል ማድረግ ግብረ-መልስ መስጠት
- በስነ-ምግባር ክበብ በስነ-ምግባር ዙሪያ ግንዛቤ ይፈጠራል
- የቀበሌ ል/ጣቢያ ባለሙያዎች FTC በጀት አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና ይሰጣለረ
- በ ቀበሌ የሚገኙ FTC ገንዘብ ያዥ የ FTC ገንዘብ አያያዝ በተመለከተ ስልጠና ተሰጥቶ ደረሰኝ እንዲገዙና ወጪ ገቢያቸውን በፋይናንስ ህግና ደንብ መመሪያ መሰረት እንዲተዳደሩ ይደረጋል፡፡ ብሮሸሮች የሙስና ወንጀል አስከፊነት አስመልክቶ ተዘጋጅቶ ይሰራጫል፡፡ ፡፡
በእንስሳትና ዓሳ ሃብት ስራሂደት
የወተት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻል
በተሻሻለ ኮርማ ማዳቀል፡፡
በተሸሻለ ኮርማ የተወለዱ ጥጆች በቁጥር ከፍ
በተፈጥሮ ሀብት ስራ ሂደት የሚከናወኑ ተግባራት
በወረዳችን የተፈጥሮ ሀብት በተመጡ ነባር ንዑስ ተፋሰስ በመምረጥ የተለያ አፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ በመስራት የካርታ ጥናትና ዲዛይን እዝል በመሙላት የተለያዩ አፈርና ውሀ ጥበቃ የውሀ አሰራር እስከ እስትራክቸሮች ይሰራሉ፡፡የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የወረዳው ስነ-ምህዳር ታሳቢ ያደረገ ቴክኖሎጂ በመምረጥ ና በመተግበር የምርታማነታችን ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል፡፡ በዋነኝነት የተለያዩ የፊዚካል ስራዎች ማለትም እርከን ስራዎች የዝናብ ውሀ ሰብስቦ ወደ መሬት በማስረግ የከርሰ ምድር ውሀን መጠንን እንዲጨምር የሚያደርጉ የእጅ ጉድጓድ አላስፈላጊ ውሀን ከመስኖ ከመንገድ ሊያስወግዱ የሚችሉ እስትራክቸሮች ከላይ የተጠቀሰውን ፊዚካል ስራ ዘላቂነት እንዲኖረው በስነ- ህይወታዊ ስራ መደገፍ ስላለበት ችግኝ በማፍላት ከዚህም ውስጥ ለምርት ዘመኑ ችግኝ ተከላ እንዲደርስ ይደረጋል፡፡
በዳሬክቶሬቱ የሚሰቱጡ ዝርዝር ግቦች ይመልከቱClose
የአየር ንብረት
20% ደጋማ 75% ወይና ደጋ 5% ቆላ
የመስኖ ልማት ወንዞችና ተጠቃሚ የሚያደርጋቸው ቀበሌዎች
አካሙጃ ወንዝ– የሚያለማበት ቀበሌ ዲራማ ሸ/ቢዶ ዊጣ
ወገራም ወንዝ– ›› ወሌንሾ 1ኛና መሰረተ ወገራም
በሬሳ ወንዝ ( አሳስ ወንዝ ) — ›› ሚካኤሎና ውሪብ
ግዴና አቦራት ( ጉድየ ወንዝ)—ምእ/መስቃንና ግዴና አቦራት ቀበሌ
1. በኩታ-ገጠምየሚመረትምርትበመጠን (በሄ/ር)
እንደ እንደመስቃን ወረዳ (በክላተር) የሚለሙሰብሎችበዋናነትበቆሎእናጤፍሲሆኑአፈጻጸማቸውንአስመልክቶ
- በቆሎ የቀበሌብዛት 19 የክላስተርብዛት 66 በክላስተር የታቀደ መሬት 1680 በክላስተርየለማመሬት በሄ/ር 1680
- ጤፍ የቀበሌብዛት 19 የክላስተርብዛት 35 በክላስተር የታቀደ መሬት 2368.5 በክላስተርየለማ መሬት በሄ/ር 2368.5
2. በአዕዝርትበዘርፉየተሰሩስራዎች
- በበልግሰብሎች5 ሄ/ር ታቅዶ 4231.5 ሄ/ር ተከናውኗልአፈጻጸም 107%
- በበልግሰብሎችየተገኘምርትበኩ/ል 268305 ኩ/ል
- በመኸርሰብሎች6 ሄ /ር ታቅዶ 6818.6 ሄ/ር ተከናውኗል አፈጻጸም100%
- በመኸርሰብሎችየተገኘምርትበኩ/ል 173347 ኩ/ል
- በበጋመስኖስንዴ 300 ሄ/ር ታቅዶ 255 ሄ/ር ተከናውኗልአፈጻጻም 85%
እሴቶች
- አ/አደሩን በግምባር ቀደምትነት በማሳደግ ምርትን እናሳድጋለን፡፡
- የተፈጥሮ ሃብታችንን በመንከባከብ ባህላችን እናደርጋለን፡
- ለአ/አደሩ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ቅድሚያ እንሰጣለን ፡፡
- ትኩረት ለሃገር በቀል እውቀት፡፡
- የለውጥ ሃይሎችን እናበረታታለን፡፡
- መረጃን ለልማት እናውላለን፡፡
- ፈጣንና ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
- የሴቶችንና ወጣቶችን የልማት ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን፡፡
.
