የመስቃን ወረዳ ህብረት ስራ ጽ/ቤት

የጽ/ቤት ሀላፊ መልዕክት

485734252 964256385895824 4685356239134704961 n

አቶ መሀመድ ስራጅ

የመስቃን ወረዳ ህብረት ስራ ሀላፊ

ተልእኮ

ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ ህ/ስ/ማህበራትን በማደራጀትና በማስፋፋት የፋይናንስ ስርዓት በማሻሻል ረገድ ድርሻቸውን በማሣደግ ዘመናዊ የግብይት ስርዓት በመዘርጋት የህ/ሰቡን ገቢ በማሣደግ የዞናችንና የክልላችን ብሎም ለሀገር ዕድገት የላቀ ድርሻ ማበርከት

ራዕይ

በበጀት አመቱ ዘመናዊ የግብይት ስርዓት ሰፍኖ ገቢው ያደገና የኑሮ ደረጃው የተሻሻለ ህ/ሰብ ተፈጥሮ ማየት

ህብረት ስራ ማህበራት ማደራጃና ማስፋፍያ ዋና ስራ ሂደት

  • መሰ/ህ/ስ/ማ/ማጠናከር
  • አዳዲስ መ/ህ/ስ/ማ በማደራጀት በማደራጀት አዳስ አባላትን ማፍራትእስከዚህ
  • መሰ/ህ/ስ/በማጠናከር ካፒታል ማሳደግ
  • የመ/ገ/ቁ/ብ/ህ/ስ/ማ/ በማጠናከር የቁጠባ መጠን ማሳደግ ለመሰረታዊ ህ/ስ/ማ
  • በመሰ/ህ/ስ/ማ የሂሳብ አገልግሎት መስጠት
  • የአሰራር ስርአት የተዘረጋላቸው መሰ/ህ/ስ/ማህበራት ማሳድ

የህብረት ደህንነት ጥበቃ  ዋና ስራሂደት

  • የኢንስፔክሽን አገልግሎት መስጠት.
  • የኦዲት አገልግሎት መስጠት
  • ኦዲት ከተደረገ ህ/ስ/ማ የተገኘ ትርፍ ማሳወቅ.
  • የተሰጠ የህግ ድጋፍ እንዲያገኙ ማድግ.
  • የብቃት ደረጃ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት መስጠት.

 ግብይት ምርት ዋና ስራ ሂደት

  •  የአፈር መዳበሪያ አቅርቦት  በአመት እቅድ ኤንፒስቢ ማሳደግ
  • ዩሪያ በበጀት አመቱ አቅርቦት ማሳደግ .

በዳሬክቶሬቱ የሚሰቱጡ ዝርዝር ግቦች ይመልከቱClose

ዓላማ

ሴክቶሪያል ስትራቴጂያዊ መሰረቶችና ስትራቴጂያዊ ጉዳዮችን አንጥሮ መለየትና በቀጣይም በየደረጃው የሚገኙ የሴክተሩ አካላት ስትራቴጂያዊ ትስስሩን በማጠናከር የየራሣቸው ድርሻ በመውሰድ ማቀድና መተግበር የሚችሉበትን ሁኔታ በመፍጠር የሴክተሩን ራዕይና ተልኮ ማሣካት ነው፡፡

እሴቶች

  • ለልማት የተደራጀ ኃይል እንፈጥራለን
  • ለተገልጋዮች እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን
  • ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ እንጠቀማለን
  • ቁጠባን ባህላችን እናደርጋለን
  • ሙያዊ ሰነ – ምግባር እናሰፍናለን
  • ፍትሃዊነት ግልፀኝነትና ተጠያቂነትን እናሰፈናለን
  • የሴቶችና የወጣቶች የልማት ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን
  • የተፈጥሮ ሀብታችንና አካባቢያችንን እንንከባከባለን
  • መረጃን ለልማት እናውላለን
  • የለውጥ ኃይሎች እንዲፈጠሩ እናደርጋለን የተፈጠሩትንም እንሸልማለን