የመስቃን ወረዳ ውሀ/ማ/ኢ/ ጽ/ቤት

የጽ/ቤት ሀላፊ መልዕክት

photo 2025 06 25 06 11 14

ዓላማ

በወረዳው በቂና አስተማማኝ የሆኑ ተቋማትን በመገንባት አሁን ያለው የወረዳው የውሀ ሽፋን በከፍተኛ ደረጃ አሳድጎ ህ/ሰባችንን ሙሉ በሙሉ የንፁህ መጠጥ ውሀ ተጠቃሚ እንደሆነ ማድረግ የማዕድንና የኢነርጂ ሀብታችንን በአግባቡ በመጠቀም ለመስኖ የሚውሉ የውሀ ተቋማትን በመገንባት የከፍተኛ ልማትና ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሆነ ንቁና ጤናማ ህ/ሰብ እንዲኖር ማድረግ ፡

ተልዕኮ

ህ/ሰቡ ሌሎች የልማት ሀይሎችንና አጋሮችን በማስተባበር የውሀ የማዕድን ኢነርጂ ፖሊሲዎችና እስትራቴጂዎችናንና ፕሮግራሞችን መሰረት ያደረገና ተፈጻሚነት ያለው የልማቱ መረሀግብር በመቅረጽ የተቀናጀና ዘለቄታዊ የሆነ የውሀ ማዕድንና ኢነርጂ አስተዳደርን በማስፈንና የውሀ/ማ/ኢ/ ሀብታችን ለወረዳው አልፎም ለሀገራችን ህዘብ እድገትና ብልፅግና ወሳኝ ሚና መጫወት በሚችል መልኩ እንዲለማ ማድረግ

የስራ ሂደቱ መጠሪያ የመጠጥ ውሀ ግንባታና ክትትል /ቅጥጥር

  • የንፁህ መጠጥ ውሀ ተቋማት ክትትል ፣ግንባታና ቁጥጥር ማድረግ
  • -የተሰራ ስራ ለክቶ ወስዶ ክፍያ ሰርትፍኬት መስጠት
  • የመጠጥ ውሀ ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር መስራት
  • የምንጭ ማጎልበት የውሀ ማከፋፈያ ና የግንባታ ቁጥጥር ማድረግ

ንፁህ ውሀ መሳርያዎችና ጥገና ተቋማት አስተዳደርዋናስ/ሂደት

  • -የእጅ ፓምፕ ጥናት ማድረግ
  • የቧንቧ መስመር ጥገና ማድረግ
  • የሮፕ ፓምፕ ስርጭት ማድረግ
  • በገጠር ንፁህ መጠጥ ውሀ በቀበሌ ደረጃ ፊደሬሽን ማደራጀት
  • -የውሀ ተቋማት የኦዲት ስራ መስራት
  • -ለማህበራትና ፌደሬሽን የአቅም ግንባታነ ስልጠና መስጠት
  • አዲስ በተገነቡ ተቋማት ማህበር ማደራጀት
  • የውሀ ተንከባካቢዎችና ኦፕሬተሮች ስልጠና መስጠት
  • አዲስ ለተደራጁ ማህበራት እውቅና መስጠት
  • ለአዲስ ተቋማት ቁጠባ ማስጀመር

የመስኖ ልማት ጥ/ዲ

  • ለመስኖ ልማት የሚውሉ ወንዞች ጥናትና ዲዛይን ማድረግ
  • ለመስኖ ልማት የሚሆኑ ቦታዎችን ጥናት ማድረግ
  • -መካከለኛ ምንጭ ለመስኖ የሚሆኑ መለየት
  • የሚሰሩ የመስኖ ልማቶች ቁጥጥር ማድረግ
  • የመስኖ ልማት የወንዝ ጠለፋ ጥ/ዲ/ማንዋል ማዘጋጀት

የመዕድን///አስ

  • ለማዕድን አምራች ማህበራት ቁጥጥር ማድረግ
  • ለማዕድን አምራቾች ፍቃድ እንዲያድሱ ይደረጋል
  • -በቀበሌ ህገ ወጥ የማዕድን አምራቾች ቁጥጥር ማድረግ
  • የማዕድን አምራቾች ማህበራት ላይ የመረጃ ስርዓት መዘርጋት
  • -የማዕድ አለኝታ ጥናት ማድረግ
  • ማህበራት ለማዕድን አምራቾች የቴክኒክ ማድረግ
  • አዲስ ለተደራጁ ማህበራት ለስራ አጥ ወጣቶች ፈቃድ መስጠት        

የውሀ///አስ የስራ ሂደት

  • በሁሉም ቀበሌዎች የውሀ መገኛ ቦታዎች ጥናት ማድረግድ
  • የውሀ ተቋማት ህክምና መስጠት
  • የውሀ ተቋማት ወቅታዊ መረጃ መሰብሰብ
  • -የውሀ ተቋማቱ የመረጃ ስርዓት መርጋት
  • ውሀ መገኛ ቦታዎችን ጥናት ማድረግ

በዳሬክቶሬቱ የሚሰቱጡ ዝርዝር ግቦች ይመልከቱClose

ራዕይ

በውሀ ማዕድን /ኢ/ ሀብት በተቀናጀ መልክ በዘለቄታዊ ፍሀዊና በሆነ መንገድ ለምቶ ፈጣን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊዕድገት ወሳኝ ድረሻ አበርክቶ ማየት

እሴት

የጽ/ቤቱ እራዕይ ፣ተልዕኮና የስልጣን ኃላፊነት ተግባራዊ ለማድረግ ኃላፊዎችንና ባለሙያዎችን የሚከተሉትን እሴት መለያቸው አድርገው ይንቀሳቀሳሉ ፡፡

  • ህ/ሰቡን ያሳተፈ የውሀ ተቋማት መገንባት
  • በጋራ ለጋራ ራዕይና ተልዕኮ መሰራት
  • ለመልካም አስተዳደር መሰፈን የፀና እምነት መኖር
  • የውሀ ተቋማትን መንከባከብና መጠቀም
  • የውሀ ተቋማት በህ/ሰቡ እንዲተዳደሩ ኮሚቴዎችን ማብቃት
  • ግልፀኝነት ፣ታማኝነትና ፣ተጠያቂነትን ማስፈን