የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

የጽ/ቤት ሀላፊ መልዕክት

585005606 122178269864517217 9157802126595838986 n

አቶ መብራቱ ጥላሁን

የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ራዕይ

የወረዳው ሀብት ፍትሀዊ የሆነ የሀብት ድልድልና አጠቃቀም በማረጋገጥ  ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገትን በማስፈን በ 2022 የዞኑ ህዝብ ከድህነት ተላቆ ወደ መካከለኛ ገቢደረጃ ለማድረስ የታየዘው ራዕይ ተሳክቶ ማየት፡፡

ተልዕኮ

በቁጠባ ላይ የተመሰረተ የሀብት አጠቃቀም እንዲሰፍን በማድረግ ኢኮኖሚ ጉዳዮች በማስፈጸምና በመፈጸም፣ግልጸንነትና ተጠያቂነት በሰፈነበት አሰራር የልማት እቅድና መረጃ፣የሀብት አስተዳደርና ቁጥጥር ሥርዓት በመዘርጋት፣የልማት አጋሮች ሀብት በማስተባበርና ተጠቃሚነት ጋር እንዲጣጣም በመስራት በዞኑ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ልማት እንዲረጋገጥ ማስቻል፡፡

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipisicing elit, sed do eiusmod tempor incididunt ut labore et dolore magna aliqua. Ut enim ad minim veniam, quis nostrud exercitation ullamco laboris nisi ut aliquip ex ea commodo consequat. Duis aute irure dolor in reprehenderit in voluptate velit esse cillum dolore eu fugiat nulla pariatur. Excepteur sint occaecat cupidatat non proident, sunt in culpa qui officia deserunt mollit anim id est laborum.
በዳሬክቶሬቱ የሚሰቱጡ ዝርዝር ግቦች ይመልከቱClose

ዕሴቶች

  • ቆጣቢነት፤
  • ወቅታዊና አስተማማኝ መረጃ፤
  • ፍትሀዊነት፤
  • ውጤታማነት፤
  • ግልጸኝነትና ተጠያቂነት፤
  • ተቆርቋሪነት፤
  • ቀልጣፋ አገልግሎት
  • በዕቅድ መመራት፤
  • ህጋዊነት፤