የመስቃን ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብትልማት ጽ/ቤት
አቶ ግዛቸው ጀማል
የመስቃን ወረዳ ፐፕሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት ሀላፊ
ራዕይ
በ2ዐ22 ተልዕኮውን በብቃት መፈፀም የሚችል በስነ- ምግባሩ የተመሰገነ ፐብሊክ ሰርቪስ ተፈጥሮ ማየት፣
ተልዕኮ
የመንግስት ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን በብቃት ለመፈፀም የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት የአመራሩንና የሰራተኛውን አመለካከት በመለወጥና ብቃቱን በማሳደግ ፣ ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት የሚያገለግል ጠንካራና ውጤታማ ፐብሊክ ሰርቪስ እንዲፈጠር ማድረግ፣
እሴቶች
- ለለውጥ መስራት ፣አገልጋይነት ፣ታማኝነትና ቅንነት
- ሁሌም መማር ፣ውጤት ያሸልማል
- በጋራ መስራት ፣ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራር
- የህግ የበላይነት ማረጋገጥማ አሰራር
- ያለአድሎ ህዝብንና ዜጋን ማገልገል
- በቁርጠኝነት ፣ በታታሪነትና በተነሳሽነት መስራትማ አሰራር
- ችግር ፈቺነት፤ቅድሚያ ለብቃትና ልህቀት
- አካታችነት
