የመስቃን ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት
የጽ/ቤት ሀላፊ መልዕክት
አቶ ያቆብ ሲጃ
የመስቃን ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ሀላፊ
የስፖርት ሚዳ እና መገኛቸው
- ደ/ሸርሸራ – እግር ካስ
- ሰ/ሸርሸራ –
- ጆሌ 1ኛ
- ምስ/እንቦር
- ወሌንሾ 1ኛ
- ወሌንሾ 2ኛ
ራዕይ
“በ2022 የወረዳው ወጣቶች ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና፣ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ተረጋግጦ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ጤናማ ህብረተሰብ፣ መልካም ስብዕና ያለው ወጣት፣ ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆኑ ስፖርተኞች ተፈጥረው ማየት፡፡
ተልዕኮ
የወረዳችን ወጣቶች ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ በመፍጠርና ህዝባዊ መሰረት ያለውን ስፖርት በማስፋፋት የዜጎችን አካላዊና አእምሮአዊ ብቃት በመገንባት የወረዳችንና የሀገርን ብልፅግና ማረጋገጥ፣
የሚዘወተሩ የሥፖርት አይነት
- እግር ኳስ
- አትሌቲክስ
- ITF /ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ
- መረብ ኳስ
የወጣት ማዕከል እና የሚገኝባቸው ቀበሌዎች
- ሸ/ቢዶ
- ዊጣ
- አምንባ
- ጆሌ ቆጬ-
- ውሪብ
- የተቦን
- ምዕ/መስቃን
- መ/መገራም
እሴቶች
- አሳታፊነትና ፍትኃዊነት
- ግልጽነትና ተጠያቂነት፣
- ፈጠራን ማበረታታት፣ ቅልጥፍናና ውጤታማነት
- የአገልግሎት ጥራት፣ ለለውጥ ዝግጁነት
- በቡድን መስራት፣ ህዝባዊነት
