የአግሮ-ፕሮሰሲንግና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ
የግብርና የሰብል የኢንቬስትመንት አማራጭ አቅሞች
ወረዳችን ካለው የስነ-ምህዳርና ሌሎች ምቹ ሁኔታዎችን መነሻ በማድረግ ንጽጽራዊ ብልጫ ያላቸውንና የባለሀብቱን ካፒታል ኢንቨስትመንት የሚፈልጉና ኢንቨስት ቢደረግባቸው ሁለንተናዊ ጠቀሜታ ሊያስገኙ የሚችሉትን የሰብል ዓይነቶችን ከዚህ በታች ለግብርናው ኢንቨስትመንት አማራጭ የኢንቨስትመንት አቅም/ፖቴንሻል/ እንደሚሆኑ ተለይተዋል። እነዚህም፡-
ከጥራጥሬ ሰብሎች (ቦሎቄ)፤
ከቅመማ ቅመም ሰብሎች (በርበሬና ስጋ መጥበሻ)፤
ከቅባት ሰብሎች (ኑግ)፤
ከፍራፍሬ ሰብሎች (አቮካዶ፣ ቡና ማንጎና አፕል) እና
የመስኖ ልማት
በጥቅሉ የወረዳ ንጽጽራዊ ብልጫ አቅም/ፖቴንሻል/ መሆናቸውን ጥናቱ ለይቷል። በዝርዝር ማሳያቸውም ሲተነተን እንደሚከተለው ተቀምጧል።
የቡና ሰብሎች
ካለው የስነ-ምህዳርና ሌሎች ምቹ ሁኔታዎችን መነሻ በማድረግ ንጽጽራዊ ብልጫ ያላቸውንና የባለሀብቱን ካፒታል ኢንቨስትመንት የሚፈልጉና ኢንቨስት ቢደረግባቸው ሁለንተናዊ ጠቀሜታ ሊያስገኙ የሚችሉትን የሰብል ዓይነቶችን ከዚህ በታች ለግብርናው ኢንቨስትመንት አማራጭ የኢንቨስትመንት አቅም/ፖቴንሻል/ እንደሚሆኑ ተለይተዋል። እነዚህም፡-
ከጥራጥሬ ሰብሎች (ቦሎቄ)፤
ከቅመማ ቅመም ሰብሎች (በርበሬና ስጋ መጥበሻ)፤
ከቅባት ሰብሎች (ኑግ)፤
ከፍራፍሬ ሰብሎች (አቮካዶ፣ ማንጎና አፕል) እና
የመስኖ ልማት
በጥቅሉ የዞኑ ንጽጽራዊ ብልጫ አቅም/ፖቴንሻል/ መሆናቸውን ጥናቱ ለይቷል። በዝርዝር ማሳያቸውም ሲተነተን እንደሚከተለው ተቀምጧል።
ከፍራፍሬ ሰብሎች
በወረዳውችን በዓመታዊ ሰብሎች ላይ ያተኮሩ የግብርና ልማት ስርዓት የፍራፍሬ ሰብሎችንም ጨምሮ በአርሶ አደሮችና አምራቾች የዓመራረት ስርዓት ዉስጥ ተካቶ እንዲመረትና ህብረተሰቡም ተጨማሪ የስራ እድል በመፍጠር ኢኮኖሚያዊ የገበያ ተጠቃሚ፣ የተመጣጠነና ተጨማሪ የምግብ አቅርቦት እንዲያገኝ ማድረግ ሲሆን ከፍራፍሬዎችም ዋና ዋናዎቹ በወረዳውችን በዋናነት እየተመረቱ የሚገኙ ቡና አቮካዶ፣ ማንጎ፣ አፕል፣ ፓፓያ፣ ሙዝ፣ ፕሪም ወዘተ… ናቸው፡፡ኢንቨስት ቢደረግባቸው ሁለንተናዊ ጠቀሜታ ሊያስገኙ የሚችሉትን የሰብል ዓይነቶችን ከዚህ በታች ለግብርናው ኢንቨስትመንት አማራጭ የኢንቨስትመንት አቅም/ፖቴንሻል/ እንደሚሆኑ ተለይተዋል። እነዚህም፡-
ከጥራጥሬ ሰብሎች (ቦሎቄ)፤
ከቅመማ ቅመም ሰብሎች (በርበሬና ስጋ መጥበሻ)፤
ከቅባት ሰብሎች (ኑግ)፤
ከፍራፍሬ ሰብሎች (አቮካዶ፣ ማንጎና አፕል) እና
የመስኖ ልማት
በጥቅሉ የዞኑ ንጽጽራዊ ብልጫ አቅም/ፖቴንሻል/ መሆናቸውን ጥናቱ ለይቷል። በዝርዝር ማሳያቸውም ሲተነተን እንደሚከተለው ተቀምጧል።
የአግሮ-ፕሮሰሲንግና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ
የቀርከሀና የእንጨት ፋብሪካ ውጤቶች
ሀገራችን በየአመቱ በሚሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር የዉጭ ምንዛሬ አውጥታ የእንጨት ዉጤቶችን ከዉጭ ሀገራት ወደ ሀገራችን እንደምታስገባ ይታወቃል። በወረዳችን ሰፊ የደንና የተፈጥሮ ሀብት እያለን የገበያ ክፍተቱን አጥንቶ ወደ ዘርፉ የገባ ባላሀብት ዬለም።
በወረዳውችን ሰፊ ሄ/ር መሬት በደንና በቀርካሃ ተክል የተሸፈነ ሲሆን በደን ሀብታችን ላይ ተመስርቶ ሊቋቋም ከሚችሉ ፋብሪካዎች መካከል ቺፕውድ ፋብሪካና የወረቀት ፋብሪካ ይገኝበታል ከሚያመርቱት ምርቶች መካከል ወረቀትና የወረቀት ዉጤቶች፤ ለፈርኒቸር ምርቶች፤ ቺፕዉድ፣ ፕላይ ውድ፣ ቪነር፣ ሀርድ ቦርድና ማይካ የእንጨት ውጤቶች ምርታቸው ሁሉ በፋብሪካ የሚመረቱ በመሆናቸው ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ሆነው በጥሬ ዕቃነት ለእንጨት ስራ አምራቾች የሚያቀርቡት ምርቶች ናቸው እነዚህ ኢንዱስትሪዎች አብዛኛዎቹ በአነስተኛ ደረጃ ያሉ ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ በመካከለኛና በከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡
ከቀርካሃ ምርት ዉጤቶች ጋር በተያያዘ የቀርካሃ ተክል ከላይ ለተጠቀሱት የኢንደስትሪ ምርቶች በተጨምሪ ከቀርካሃ በርካታ ምርቶችን ማምረት የሚያስችል ሰፊ እድል አለ፡፡ በተለየ መልኩ ከቀርካሃ ከሚመረቱት ምርቶች ስንመለከት የተለያዩ የቤት ውስጥ መገልገያዎች ወረቀትና የወረቀት ምርቶች፡ የተለያዩ፡ጌጣጌጦች፤ የሱፍራ መመገብያ ምንጣፎች ፤ እስቲኪኒ፤ ሰንደል ወዘተ በአንድ ኢንደስተሪ በቀርካሃ የሚመረቱ የኢንደስትሪ ምርቶች ናቸው፡፡
የሰብል የኢንቬስትመንት አማራጭ አቅሞች
ወረዳው ካለው የስነ-ምህዳርና ሌሎች ምቹ ሁኔታዎችን መነሻ በማድረግ ንጽጽራዊ ብልጫ ያላቸውንና የባለሀብቱን ካፒታል ኢንቨስትመንት የሚፈልጉና ዞኑ የተለያዩ ስነ-ምህዳር ውስጥ መገኘቱ ለተለያዩ የእንስሳት ሀብት ልማ ምቹ ያደረግዋል፡፡ ወረዳው ውስጥ የመኖ ልማት እና የውሃ አቅርቦት እየተሸሻለ መምጣት የኢንቨስትመንት አቅሙን የበለጠ ያሳድገዋል፡፡ ከነዚህ የስነ-ምህዳርና ሌሎች ምቹ ሁኔታዎች መነሻ በማድረግ ንጽጽሪ ብልጫ ያላቸውን የእንስሳት አማራጭ ኢንቨስትመንት አቅችን ከዚህ በታችተዘርዝረዋል፡፡
በወተት ሀብት ልማት
በስጋ ሀብት ልማት
በዶሮ ሀብት ልማት
የማርና ሰም ልማት
በበግ እርባታ ልማት
በዓሳ ሀብት ልማት እና
የንብ ማነብ ኢንቨስትመንት
የተለዩ ዋና ዋና የወረዳው የኢንቨስትመንት አቅሞች ናቸው፡፡
