ባጃ ፋፏቴ
ባጃ ፏፏቴ ነበርና የሚያምር ተፈጥሮ የሰዎችን ልብ አንጠልጥሎ የሚያስቀር ሰፍራ ነው። ገና ቦታ ሳንደርስ የወፎች ዝማሬ የተራራው መቆም የደኑ ጥቅጥቅነት የሚገርም ጠፈጥሮ ነው። የፏፏቴው ቁል ቁል መመዘግዘግ ብቻ ግን ቦታው መፈስን አዳሽ ልብን የሚያረካ ነው። የፏፏቴው ገርማሞገስ አውርተን ሳንጨረስ የዋሻው ጥልቅት ድንቅ ተፈጥሮ ብለን አልፈናል።

create website meskan worda