ቢዳራ ጠባ(ሜዳ)

በበ

17 ሄክታር ሜዳ ቦታ ሲሆን  የፈረስ ጉግስ ውድድርና ልምምድ ማድረጊያ የነበረ ቦታ ነው፡፡ ቦታው ከየሰንጋውና ከየሞጣው (ከየክፍለህዝቡና ) ጀግኖች ለጦርነቶች ተመልምሎ ሚሰለጥኑበት ቦታ መሆኑን የታሪክ አዋቂዎች ይናገራሉ፡፡

ልዩልዩ ውድድሮችና ትግሎች ሚደረግበት ሰርጎች፣ህዝባዊ ኩነቶችና ስብሰባዎች፣ ከኢሎል ንግስና በኋላ ባህላዊ በአላት ሚደረግበት ቦታ

ከምእራብ ወደ ምስራቅ ሲታይ የኢቶብያ ካርታ ሚመስል፣ ከምስራቅ ወደ ምእራብ ደግሞ ሲታይ የአፍሪቻ ካርታ ምስል ያለው መሆኑ እና የማህበረሰቡ የተዋደቁ ጀግኖች መቃብሮች መገኛ ቦታ ነው፡፡

 መገኛ አድራሻው

ወረዳመስቃን

ቀበሌ፣ምእራብ መስቃን

ከቡታጂራ ርቀት፣ 10ኪሜ